በአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር
የጉለሌ ክ/ከተማ አካባቢ ጥበቃ ጽ/ቤት በባለጉዳዮች የሚቀርብ የአካባቢ ይሁንታ ፈቃድ መጠየቂያ ቅጽ

ማሳሰቢያ:- ከአመልካች የሚጠበቁ ቅድመ ሁኔታዎች (መሟላት የሚገቡ መረጃዎች)

የታደሰ የንግድ ፍቃድ ኮፒ (የንግድፈቃድ ያላወጣ ከሆነ የንግድ ምዝገባ ኮፒ) በምስል (img file)
የመስሪያ ቦታው ካርታ ኮፒ (ተከራይተው የሚሰሩ ከሆነ በሰነዶች ማረጋገጫ የተረጋገጠ የአከራይ ተከራይ ውል ኮፒ) በምስል (img file)
የስራ አስኪያጁ /የባለቤቱ መታወቂያ ኮፒ(ተወካይ ከሆኑ በሰነዶች ማረጋገጫ የተረጋገጠ የውክልው ኮፒ ይያያዛል እንዲሁም መታወቂያ ኮፒ) በምስል (img file)